The code has been copied to your clipboard.
“የዓለም መሪዎች፣ የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ የሃገሪቱ ጦር በዓለም ያለውን ወቅታዊ አቋም ለመገምገም መነሳታቸው፣ አሜሪካ ጥሎ ለመውጣት አስባ መስሏቸው ከሆነ ተሳስተዋል” ሲሉ አዲሱ ...
ሃሺሽ አስገብተሃል በሚል በሩሲያ ላለፉት ሦስት ዓመታት ተኩል በእስር ላይ የነበረው አሜሪካዊ አስተማሪ በእስረኛ ልውውጥ ተለቋል። መምህር ማርክ ፎግልን ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ በዋይት ሃውስ ...
The country’s former government was behind systematic attacks and killings of protesters as it strived to hold onto power ...
Internally displaced people (IDPs) near eastern city of Goma board pirogues on Lake Kivu after leaving the nearby Bulengo IDP ...
American teacher Marc Fogel was freed by Russia where he had been detained since August 2021 for bringing medically ...
አሜሪካ በሶማሊያ የእስላማዊ መንግስት አሸባሪ ቡድን ላይ በምታካሂደው የአየር ጥቃት ዋና ዒላማ የነበረውና የሽብር ጥቃቶችን በማቀናበር የሚከሰሰው አህመድ ማሌኒኒኔ መገደሉ ታውቋል። ግለሰቡ ከአሥር ...
ትላንት ከሰዓት በኋላ ጀምሮ ከተነሲ እስከ ፔንስልቬንያ፣ ከኒው ጀርሲ እስከ ዌስት ቨርጂንያ ሲጥል የነበረው በረዶና እጅግ የቀዘቀዘ ዝናብ ዛሬም እንደሚቀጥል ይጠበቃል። በአንዳንድ ሥፍራዎች በአማካይ ...
ዓለም አቀፉ የጸረ ሙስና ድርጅት ‘ትራንስፓረንሲ ኢንተርናሽናል’ በያዝነው ሳምንት ይፋ ባደረገው የሀገራት የሙስና ይዞታ ዓመታዊ ሪፖርቱ እንዳመለከተው፡ 72 ነጥብ ያስመዘገበችው ሲሼልስ ከአፍሪካ ...
38ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ ቅዳሜ እና እሁድ በአዲስ አበባ ይካሔዳል፡፡ ለጉባኤው አጀንዳ የሚዘጋጅበት የኅብረቱ ሥራ አስፈጻሚ ምክር ቤት ስብሰባ ዛሬ ተጀምሯል፡፡ የዘንድሮው 38ኛ ጉባኤ የሚካሔደው ቀድሞ የአፍሪካ አንድነት ድርጅት የነበረው ኅብረቱ ከተመሰረተ ከ62 ዓመት በኋላ ነው፡፡ በ1994 ዓ.ም ...
Embed “ግጭቶች በአፍሪካ ት ...
በሱዳን በምግብ እጦትና ተያያዥ በሽታዎች ምክንያት ሰዎች እየሞቱ ባሉባቸው ቢያንስ አምስት ሥፍራዎች ረሃብ መግባቱን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አውጇል። ከነዚህ ሥፍራዎች አንዱ በግጭቱ ምክንያት ...
Results that may be inaccessible to you are currently showing.
Hide inaccessible results