የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ የዩክሬይን ጦርነት እንዲቆም ከሀገሪቱ መሪ ጋራ በአስቸኳይ ድርድር እንዲጀመር በቴሌፎን ካነጋገሯቸው ከሩሲያ መሪ ቭላዲሚር ፑቲን ጋራ ስምምነት ላይ ...
ብዙ የዩክሬን ወንዶች ለዘመቻ በመጠራታቸው የዩክሬን ሴቶች በሀገሪቱ ሰፊ የድንጋይ ከሰል ማውጫ ውስጥ እንዲሠሩ ተዳርገዋል፡፡ ሌሲያ ባካሌት በዲኒፕሮፔትሮቭስክ ክልል ወደሚገኝ የማዕድን ማውጫ ሄዳ ...
The country’s former government was behind systematic attacks and killings of protesters as it strived to hold onto power ...
Internally displaced people (IDPs) near eastern city of Goma board pirogues on Lake Kivu after leaving the nearby Bulengo IDP ...
American teacher Marc Fogel was freed by Russia where he had been detained since August 2021 for bringing medically ...
“የዓለም መሪዎች፣ የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ የሃገሪቱ ጦር በዓለም ያለውን ወቅታዊ አቋም ለመገምገም መነሳታቸው፣ አሜሪካ ጥሎ ለመውጣት አስባ መስሏቸው ከሆነ ተሳስተዋል” ሲሉ አዲሱ ...
ሃሺሽ አስገብተሃል በሚል በሩሲያ ላለፉት ሦስት ዓመታት ተኩል በእስር ላይ የነበረው አሜሪካዊ አስተማሪ በእስረኛ ልውውጥ ተለቋል። መምህር ማርክ ፎግልን ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ በዋይት ሃውስ ...
ትላንት ከሰዓት በኋላ ጀምሮ ከተነሲ እስከ ፔንስልቬንያ፣ ከኒው ጀርሲ እስከ ዌስት ቨርጂንያ ሲጥል የነበረው በረዶና እጅግ የቀዘቀዘ ዝናብ ዛሬም እንደሚቀጥል ይጠበቃል። በአንዳንድ ሥፍራዎች በአማካይ ...
ዓለም አቀፉ የጸረ ሙስና ድርጅት ‘ትራንስፓረንሲ ኢንተርናሽናል’ በያዝነው ሳምንት ይፋ ባደረገው የሀገራት የሙስና ይዞታ ዓመታዊ ሪፖርቱ እንዳመለከተው፡ 72 ነጥብ ያስመዘገበችው ሲሼልስ ከአፍሪካ ...
በሱዳን በምግብ እጦትና ተያያዥ በሽታዎች ምክንያት ሰዎች እየሞቱ ባሉባቸው ቢያንስ አምስት ሥፍራዎች ረሃብ መግባቱን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አውጇል። ከነዚህ ሥፍራዎች አንዱ በግጭቱ ምክንያት ...